ኢ.ዲ.አይ ኢትዮጵያ -ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለ40 ሴት ነጋዴዎች ለአምስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው የBasic Entrepreneurship ስልጠና አጠናቋል፡፡

የአለም አቀፍ የሥራ ፈጣሪዎች ሳምንት "ሥራ ፈጣሪነት ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ ኢ.ዲ.አይ ኢትዮጵያ -ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ይህንን በማስመልከት 40 ሴት ነጋዴዎች ለአምስት ቀናት ሲሰጥ የነበረው  የBasic Entrepreneurship ስልጠና ህዳር 11 ጀምሮ ህዳር 15 አጠናቋል፡፡ 
ከስልጠናው ባሻገር ለሴት ኢንተርፕረነሮች ብድር ከሚያቀርቡ ከእናተ ባንክ ተቋማት ጋር የማስተሳሰር ስራ እንዲህም የንግድ ልማት ማማከር አገልግሎት ግንዛቤ ማስጨበጥ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።