ከህዳር 11- 15 ቀን 2017 ዓ.ም  በድሬዳዋ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ኢትዮ ጣሊያን ኮልጅ ውስጥ ሲሰጥ የነበረው የEBMS ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

በኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢስቲቲውት ከህዳር 11- 15 ቀን 2017 ዓ.ም  በድሬዳዋ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ኢትዮ ጣሊያን ኮልጅ ውስጥ EBMS ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ወጣቶች ስልጠናውን አጠናቀዋል፡፡ ተሳታፊዎች  ከወሰዱት የEBMS ስልጠና በተጨማሪ  የ BDS አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማሰብ የከተማው የ BDS አገልግሎት ባለሙያ የሆኑት አቶ ዲሮ ዲሪብሳ በቦታው በመገኘት የብድር አማራጮችን ማሳያና ማብራሪያ አድርገው  የስልጠና ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡

ኢንተርፕርነርሺፕ ለሁሉም