መሰረታዊ የኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና ለ54 ሴቶች በቢሾፍቱ ከተማ ከህዳር 9 እስከ 13, 2017

"ኢንተርፕሪነርሽፕ ለሁሉም" በሚል መሪቃል አለም አቀፍ የኢንተርፕርነርሽፕ ሳምንት  በሚከበርበት በዚህ ወቅት ከአዲስ አበባ 50 . ዙርያ የሚገኝው የቢሾፍቱ ከተማ በዱከም /ከተማ  ከህዳር 9 እስከ 13/2017 . የአቃቂ  ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ  54 ሴቶች በተሰጠው መሰረታዊ የኢንተርፕነርሽፕ ስልጠና ለሴቶቹ መነቃቃትን የፈጠረላቸው ሲሆን ቢዝነሳቸውን በተሻለ መንገድ  የሚስተዳድሩበት ክህሎት፤ አዳዲስ ሀሳቦች የሚያመነጩበት፤ የገብያ ጥናት፤የሂሳብ መዝገብ አያያዝና የቢዝነስ ማስታወቂያዎቻቸውን በራሳቸው አቅም መስራት የሚችሉበትን እንዲሁም በደንበኛ አያያዝ ዙሪያ ያላቸውን ሃሳብና ተሞክሮ በቡድን እንዲወያዩና እንዲለዋወጡ ተደርጓል። በቀጣይም /ከተማው ሌሎች ሰልጣኞችን እንድናሰለጥን ያለውን ጥልቅ ፍላጎት አቅርቧል።

#GEW2024Ethiopia