ኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ስታፍ


ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከEntrepreneurship Development Institute (EDI) ጋር በመተባበር የኢንተርፕርነርሽፕ ስልጠና ለዩኒቨርሲቲው መምህራን ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

የስልጠናው ትኩረት በኢንተርፕርነርሽፕ ዙሪያ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ስታፍ የስራ ፈጠራ ክህሎታቸውንና እውቀታቸውን መጠቀም እንዲችሉ የሚያግዝ መሆኑ ነው፡፡ 

ስልጠናው በአይነቱ ልዩ የሆነና ከስልጠናውም አካዳሚክ ስታፍ የሥራ ፈጠራ ክህሎታቸውንና ዕውቀታቸውን ያዳብራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

  የስልጠና ቀን: ከህዳር 10-15/2017 ዓ.ም

                ቦታ: ህግ ት/ቤት ህንጻ ላይ