ትግራይ ተጓዥ አገር አቀፍ ባዛርና ኤግዚብሽን በሽሬ

በትግራይ ነጋዴ ሴቶች ማህበር አዘጋጅነት ከጥቅምት 25/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 10/2017 ዓ/ም በሚቆየው 1ኛ ዙር ትግራይ ተጓዥ አገር አቀፍ ባዛርና ኤግዚብሽን ከከተማችን ሽሬ እንዳስላሴ በተለያዩ የማኒፋክቸሪንግና ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት የWEDP አባላት እንዲሳተፉ በማድረግ ምርቶቻቸውና አገልግሎቶቻቸውን እያስተዋወቁ ይገኛሉ። ይህም ያላቸውን የገበያ ችግር በመጠኑም ቢሆን የሚፈታላቸውና በዘላቂነት ደምበኞች በማፍራት የገበያ ትስስር እንዲፈጥሩ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ይኖረዋል።

Entrepreneurship Development Institute (EDI) - Ethiopia : Inspire, Disrupt, Transform 

"Entrepreneurship is for Everyone"

#GEW2024Ethiopia