ኢትዮጵያን በቴክኖሎጂ፣ ኢንደስትሪ፣ ጤና እና ማኑፋቸሪንግ ከፍ እያደረጉ ካሉ መሪ ስብስቦች መሀል በመገኘት ልምድ ማድመጥ ብሎም ማካፈል ትልቅ ዕድል ነው።



በEntrepreneurship Development Institute (EDI) እና የስራ እና ክህሎት ሚንስቴር አማካኝነት በተዘጋጀው የGlobal Entrepreneurship Week - Story night ዝግጅት ላይ በተደጋገመ የሚያስብል የእሳት ዳር ጫወታ ላይ ከተለያዩ ኢንዱስትሪ ከተወጣጡ ጀግና እና ጀግኒት ስራ ፈጣሪዎች ጋር ልምዶችን ስለተካፈልኩኝ ደስ ብሎኛል። 

መሠል ዝግጅቶች ኢንዱስትሪው እንዲነቃቃ እና የሚመለከታቸው አካላት ይበልጥ በማቀራረብ ለተሻለ ለውጥ የሚረዳ በመሆኑ መቀጠል አለበት እላለሁ።

© ኢዘዲን ካሚል