A two-day women entrepreneurship training program for 39 women entrepreneurs at Arbaminch concluded today

The two-day training starting from Nov 13-14/2024 organized by EDI-Ethiopia under the theme "Entrepreneurship for every one" as part of International Entrepreneurs' Week in Arab Minch City has successfully concluded.
             
Arba Minch, November 14, 2024 (Arba Minch City EDI-WEDP)

EDI-Ethiopia has completed a two-day women entrepreneurship training program for 39 women entrepreneurs, conducted under the theme "Entrepreneurship for every one" during International Entrepreneurs' Week. 
The 39 women entrepreneur, who participants in EDI’s Women Entrepreneurship Development Project (WEDP) and registered at the enterprise one stop center, had graduated after receiving two days of training focused on key concepts for entrepreneurial competencies.

The training covered 10 global entrepreneurial competencies, emphasizing their importance for entrepreneurial success. Mrs. Seada Yimer and Mrs. Aster Seyfu, an EDI Ethiopia Trainer, and Business Development Consulting Service provide, highlighted that the training aimed to equip women entrepreneur with the skills needed to excel in their sectors and become capable and successful entrepreneurs.

በአርባምንጭ ከተማ ኢ ዲ አይ ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የሥራ ፈጣሪዎች ሳምንትን "ሥራ ፈጣሪነት ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ።

አርባምንጭ፡ህዳር 6/2017 ዓ/ም (አርባምንጭ ከተማ EDI-WEDP)

ኢ ዲ አይ ኢትዮጵያ የአለም አቀፍ የሥራ ፈጣሪዎች ሳምንትን "ሥራ ፈጣሪነት ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል ከአርባምንጭ ከተማ አንድ ማዕከል የተመለመሉ 39 ሴት ስራ ፈጣሪ ነጋዴዎችን ለ2 ቀናት በንግድ ክህሎት ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።

የEDI-WEDP ተጠቃሚዎች የሆኑ በአንድ ማዕከል መመዝገቢያ ጣቢያዎች የተመዘገቡ 39 ሴት ስራ ፈጣሪዎች የስኬታማነት ቁልፍ ሀሳቦች ዙሪያ ለ2 ቀናት ስልጠና ወስደው መመረቃቸውን ገልፀዋል።
ስልጠናው በአለም አቀፍ የሚገኙ 10 የስራ ፈጣሪ ብቃቶችን በዝርዝር የያዘ ሲሆን ለስራ ፈጣሪዎች ለስኬት መሰረታዊ ጉዳዮች መሆናቸውን በማመላከት ብቁ ስራ ፈጣሪ ሴቶችን በማፍራት በሚሰማሩበት ዘርፍ ውጤታማ እንዲሆኑየሚያስችል ስልጠና መስጠታቸውን የኢ ዲ አይ ኢትዮጵያ አሰልጣኝና የንግድ ልማት ማማከር አገልግሎት ባለሙያ የሆኑት ወ/ሮ ሲዳ ይመር እና ወ/ሮ ሲፉ አስቴር አስረድተዋል።